እንዲህም እየሆነ ነው...
ከዚህ ቀደም ቻይና ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ ሲስፋፋ በርካታ ሀገራት በቻይና የሚማሩ ዜጎቻቸውን ሲያስወጡ ነበር ፣ በቻይና የሚማሩ ተማሪዎችም ወደቤታችን እንሂድ ሲሉ እንደነበር አይዘነጋም።
አሁን ሁኔታዎችን ተቀይረዋል ከቻይና ውጭ በተለያዩ ሀገራት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች ወደ ቻይና እየተመለሱ ነው። በርካቶችም ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥያቄ እያቀረቡ ነው።
ማን ይህን ጠብቆ ነበር
TIKVAH-ETH