#ወላይታ_ሶዶ_ዩኒቨርሲቲ
ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚያደርስ ከ50 የሚበልጥ ደረጃ (1) ሀገር አቋራጭ ባስ ማዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አስታውቋል፡፡ ሥራው ከፌዴራል ትራንስፖርት ሚኒስቴርና ከወላይታ ዞን አስተዳደር ትራንስፖርት መምርያ ጋር በመተባበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ተናግረዋል፡፡
የተመደቡት ሀገር አቋራጭ ባሶች
- አዲስ አበባ
- ጂማ
- ነቀምት
- ጋምቤላ
- ደብረ ማርቆስ
- ባህር ዳር
- መቀሌ
- ደሴ
- አዳማ
- ቡሌ ሆራ ይሆናል፡፡
በጉዞ ላይ የሚያጋጥም ችግር ካለ በተንቀሳቃሽ ስልክ 0930 279109 ወይም በ0916875210 ደውሎ ማሳወቅ እንደሚቻልም ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል።