"የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) መከታተያና መቆጣጠሪያ መረብ ሲስተም ላይ በትናንትናው ዕለት በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ተብሎ የተጠቀሰው በስሕተት መኾኑን እያሳወቅን በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 12 መሆኑን እናረገግጣለን።"
ዶ/ር ሊያ ታደሠ
ዶ/ር ሊያ ታደሠ