ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች (Social Media) ተደራሽ በማይኾንባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ሬድዮ ጣቢያዎች ዋነኛ መረጃ ማስተላለፊያዎች ናቸው። ጎንደር ፋና FM 98•1 ም ጥሩ ሥራ እየሠራ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲውንና ሆስፒታሉን ባለሙያዎች እያቀረበ ለኅብረተሰቡ ጥሩ ትምሕርት እየሠጠ ይገኛል።
ከጎንደር በተጨማሪ ጅማ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሬድዮ ጣቢያዎች ስለ ቫይረሱ በቂ ግንዛቤ እየሠጡ ይገኛሉ። ሌሎች አካባቢዎች ተደራሽ የኾናችሁ ጣቢያዎችም ባለሙያዎችን እያቀረባችሁ ትምሕርት እንድትሠጡ ይኹን!
@shegye @tenamereja
ከጎንደር በተጨማሪ ጅማ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሬድዮ ጣቢያዎች ስለ ቫይረሱ በቂ ግንዛቤ እየሠጡ ይገኛሉ። ሌሎች አካባቢዎች ተደራሽ የኾናችሁ ጣቢያዎችም ባለሙያዎችን እያቀረባችሁ ትምሕርት እንድትሠጡ ይኹን!
@shegye @tenamereja