• ምልክት የታየበት ሰው ራሱን ያግልል፤ ይደውልና ይመርመር።
• ከተጋላጭ ሰው ጋር የተገናኙና ምልክቱ የማይታይባቸው ሰዎችም ራሳቸውን ይለዩ።
• ምርመራው ይጠናከር!
• ይኽ ሲባል የተሳሳተ መረጃ ለኢንስቲትዩቱ በመሥጠት ጊዜ አንጨርስባቸው!
• ጽዳት፣ ፈቀቅታ፣ ቤት መዋል ይጠበቁ።
• አብስለን እንብላ!
• ወረርሽኝ በየዘመናቱ አለ፤ ያለፈው አልፎ ትውልድ ይቀጥላል። ያለ ቀባሪ እንዳያስቀረን እንጠንቀቅ።
@shegye @tenamereja