ግልጽ ስለማድረግ፦
ጤና ሚኒስቴር ለቅድመ-ኮሮና መከላከልና ቁጥጥር 'GP, Nurse, PHO, Env'tal Health, Health Education' የ6 ወራት ኮንትራት ቅጥር ማውጣቱ ይታወቃል።
ባለሙያዎችም "ተመዝግበን እየጠበቅን የተጠራ ባለሙያ አለ፤ ያልተጠራንም አለን" የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ ልከውልኛል። ጉዳዩን ይዠ ጤና ሚኒስቴርን ጠይቄያለሁ።
"የተመዘገቡትን ባለሙያዎች በ'cGPA' ቅደም-ተከተል በማስቀመጥ በዙር እየጠራን ነው። እስካሁን ኹለት ዙር በሥልክ ጠርተን በዋና ዋና ቦታዎች ላይ ቀጥረናል። በቀጣይ ሣምንትም ሦስተኛውን ዙር እንጠራለን። ያልተጠሩ ባለሙያዎች ተራቸው ስላልደረሰ መጠበቅ አለባቸው።" የሚል መልስ ሠጥተውኛል። በጥሪ ወቅት ሥልኩ ሳይሠራ ያለፈው ባለሙያ ጤና ሚኒስቴርን እንዲያናግር ይኹን!
ጤና መረጃ
@tenamereja @shegye