‼
ሠበር ዜና!
ከዛሬ ጀምሮ ወደ አማራ ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
ከሀገራችን ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንኛውም ዓይነት የሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20/ 2012 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መኾኑን የአማራ ክልል መንግሥት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል ኮማንድ ፖስት አስታውቋል።
ከተለያዩ ዩኒቪርስቲዎች ወደ ቤተሰቦቸው እየመጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች ግን በልዩ ኹኔታ የሚገቡ መኾኑን ኮማንድ ፖስቱ የገለጸ ሲኾን ይኽ ውሳኔ ተግባራዊ እንዲኾንም ለጸጥታ አሥከባሪ ኃይል ትዕዛዝ ተሠጥቷል።
አማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት