የኒቃብ አብዮት!
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስት እህቶቻችን ደምቀው ተመርቀዋል!
ሑስኒያ ሐየሴን ከሚድዋይፈሪ 3.86 በማምጣት አንደኛ ስትወጣ ዘቢባ ሚፍታሕ ደግሞ ከHealth informatics 3.82 በማምጣት አንደኛ ሆና ተመርቃለች::
"ኒቃብ ፊትን እንጅ አዕምሮን አይሸፍንም!" የሚባለው ለዚህ ነው:: ኒቃቢስት አትማርም ለሚሉት "ተምራ ተሸልማለች!" ብላችሁ ላኩለት::