ከቁርኣን ቀጥሎ የ2ኛው ትክክለኛ ኪታብ ፀሐፊ የሆኑት የቡኻሪ ሙሉ ስም ፡ ሙሐመድ ኢብኑ ኢስማዒል ኢብኑ ኢብራሂም ኢብኑልሙጊራህ ኢብኒ በርዲዘበህ አልጁዕፊ አልቡኻሪ ይባላል። እናት ከቡኻሪ በኋላ የቡኻሪን ዓይነት ሰው መውለድ አልቻለችም የተባለላቸው ... ሸይኹል ሙሐዲሲን ናቸው። አላህ ይዘንላቸው.
___
©@tewihd
___
©@tewihd