👉ቴን ሀግ ቆየ ወይስ ተሰናበተ?
ስብሰባው እንደ ግሌዘሮች ግዜ ለጋዜጠኞች በቀላሉ መረጃ የሚገኝበት አልሆነም። ድሮ ቢሆን ገና ከስብሰባ ሳይወጡ ነበር ውስጥ ምን እንደተባባሉ የምንሰማው፤ አሁን ግን ስብሰባው አልቆ አድሮም ቴን ሀግ ላይ ምን እንደተወሰነ ማንም መረጃ ሊያገኝ አልቻለም።
👉እኔ በግሌ አሁንም የመባረር እድሉ ሰፊ ነው ባይ ነኝ 65% 35% ሊቆይ ይችላል። ተተኪ አሰልጣኞችም 90% ምስሉ ላይ ካሉት ነው ሊሆን የሚችለው ግምቴ ነው።
እናንተስ?
https://vm.tiktok.com/ZMhBG4MJT/