🫴አንቶኒ በውሰት ወደ ቤትስ ሊያመራ ጨርሷል በውሰት ውሉም መሰረት ዩናይትድ እና ሪያል ቤትስ ደሞዙን ተጋርተው ሲከፍሉ... ቤትሶችግን ልጁን በተደጋጋሚ ቤንች ሚያስቀምጡ ከሆነ በስምምነቱ መሰረት ቅጣት ይቀጣሉ ስለዚህ በቋሚነት መጠቀም አለባቸው...
ዩናይትዶች ደሞ በቦታው ሌላተጨዋች መተካት ይፈልጋሉ ምቤሞ ብሬንትፎርድ ዱብሊንግ ሳውዝሃምተን ከሚፈለጉት መሃል ናቸው...
#RIP_Danis_Law
#@the_red_forever_mv
ዩናይትዶች ደሞ በቦታው ሌላተጨዋች መተካት ይፈልጋሉ ምቤሞ ብሬንትፎርድ ዱብሊንግ ሳውዝሃምተን ከሚፈለጉት መሃል ናቸው...
#RIP_Danis_Law
#@the_red_forever_mv