🫴ማንችስተር ዩናይትድ ሉክ ሾውን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በታዳጊዎች ሪከርድ በሆነ ከፍተኛ ሂሳብ £30 ሚሊየን አውጥቶ ከ10 አመት በፊት July 2014 ከሳውዝሀምፕተን አስፈረመ ! ሾው በዩናይትድ የተጠበቀበትን የወጣበትን ያህል ማገልገል አልቻለም !ለዩናይትድ ሆነ ለሀገሩ እንግሊዝ ከተጫወተባቸው ጫዋታዎች ይልቅ አልጋ ላይ ያሳለፈባቸው ጊዜያቶች ይበልጣሉ !ሾው በወጥነት ለብዙ ጫዋታዎች ተሰልፎ መጫወት የቻለው በአንድ ሲዝን ብቻ ነው!በ20/21 በሊጉ ማድረግ ከነበረበት 38 ጫዋታዎች 32ቱን ተጫውቷል ! ከዚህ ውጪ ያሉትን ዘጠኝ ሲዝኖች መጫወት የቻለው በጥቂቱ ብቻ ነው !!
✍️ ሉክ ሾው በዩናይትድ በቆየባቸው 10 ሲዝኖች ምን ያህል ጨዋታዎችን መጫወት ቻለ👇
ሲዝን የተጫወተው ጫዋታ
➡2014 -15 16
➡2015- 16 5
➡2016-17 11
➡2017-18 11
➡2018-19 29
➡2019-20 24
➡2020-21 32
➡2021-22 20
➡2022-23 31
➡2023-24 12
➡2024-25 2
✍️ ሉክ ሾው በፕሪሚየር ሊጉ ብቻ ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ኢሮፓ ሊግ ፣ኤፍኤካፕ እና ሊግ ካፕን ሳይጨምር ይሄን ሲዝን ጨምሮ መጫወት ከነበረበት 403 ጨዋታዎች መጫወት የቻለው በ201 ጨዋታዎች ብቻ ነው። ይህ ማለት አምስት አመት ሙሉ ሳይጫወት ይከፈለው ነበር ማለት ነው😭
👁አሁን ዩናይትድ በሱ ጉዳት በመሰላቸት ዴንማርካዊውን ፓትሪክ ዶርጉን ማስፈረሙን ይፋ ባደረገበት ሰአት ሉክ ሾው አለሁኝ ብሎ Training center ካሪንግተን በጠዋት ተገኝቶ ከጓደኞቹ ጋር Training ሰርቷል !! ሉክ ሾውን ማን ያምነዋል ? መልሶ እንደማይተኛስ ምን ማረጋገጫ አለ ! እግሩ እንደሆነ ከብርጭቆ እንደተሰራ ሳይጫወት ቀሽ ይላል ! የሾው መመለስ ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም !መጣልን ሳይሆን መጣብን የሚባል ተጫዋች ከሆነ ሰንበትበት ብሏል !!
ፓትሪክ ዶርጉ 👌
#@the_red_forever_mv