🫴ህመሙ ያሁን አደለም ተጠያቂ ምትሆንበትም አንድም ነገር የለም... ምክንያቱም ብዙ የተበላሹ ነገሮች ድምር ውጤትነው አሁን ምናየው ማንችስተር
ሁለት ሶስት ተጨዋቾች የተጎዱበት ጋርዲዮላ እንኳን ከባድ ችግር ገጥሞት አይተናል አደለምና በዚህ ልክ የበሸቀጠ ጥርቅም ተይዞ.... ተመልከት ሁለቱ ዊንግ ባኮች ወደቦታቸው መጠው ሲጫወቱ እንኳን የተሻለነገር አይተናል ከሃያ ያላነሱ ኳሶችን ወደቦክሱ መላክ የተቻለበት ስድስት ኦን ታርጌቶችን ያየንበት ብዙ እድሎች መፍጠር የቻሉበት ሁኔታ የመጣው ዶርጉን ያስፈረመው አሞሪም በዚህ ልጅ መምጣት ተስፋ ሰጭ ነገሮች ስላገኘነው የጨረሰውን ካስሜሮ ይዘህ ኤሪክሰን ሌንደሎፍ ኦናና ሆይሉንድን ይዘህ ለምብሰል ሺማገዶ ሚፈጀውን ጋርናቾ ስትጨምርበት.... ይህ ለዩናይትድ ነው ለዊጋን ያስብላል
አሰልጣኙ ወጦ ሌላ አሰልጣኝ ቢመጣም ማንቸስተርን ማዳንና ወደላይ ማምጣት ሚቻለው... ስብስቡን ኳሊቲ ባላቸው ተጨዋቾች መሙላት ሲቻል ብቻነው በዚህ በወረደ ኳሊቲ ሩበንን ለመውቀስ አንዲትም ምክንያት አላገኝም.... እንዴውም ከሱጋር ቀጣዩንጊዜ ለማየት እጓጓለሁ... ተገቢውን ድጋፍ ካገኘ እንደሚሰራው ስለማምንበት
ለምን ቺዶን ለምን ወጣቶችን አላስገባም ልትለኝነው አደል 😂... ይህን ለማለት የተገደድከውኮ ከነዚህ ወጣቶች የተሻለ ነገር ስለለህነው... ልጆቹን ቢያስገባቸውና ቢያሸንፉም... ጉዳዩ የሶስት ነጥብ አደለም ዩናይትድ አሸነፈ ተሸነፈ ሚያገኘውም ሚያጣውም ነገር የለም... የነገውን ጥሩ ቡድን ለመስራት ግን ማንቸስተር ሲቲ በጥር ዝውውር የሰራውን ማየት በቂነው... ኳሊቲን ማሳደግ ማስታገሻ እየዋጥክ ቆየህ ማለት ድነሃል ማለት አደለም ለማዳን ጥሩህክምና ማድረግ ያስፈልጋል... ዩናይትድ በፅኑ ታሞ ማስታገሻ እየሰጡ አቆይተውታል... ይህን ትተው ቆዶ ጥገናውን ካላደረጉ.... ስቃዩ ይቀጥላል... ሩበን ወጦ ሌላም ቢመጣ... ሚቀየር ነገር የለም ከፈርጌ በኋላ የመጡትሁሉ አሰልጣኞች አቅም አንሷቸው አደለም ዩናይትድ ስኬት የራቀው.... የልብ ቀዶ ህክምናው አስፈላጊ በሆነበት ሰአት በማስታገሻ እያታለሏቸው ስለቆዩ እንጂ... አሞሪም ማድረግ ያለበት አንድ ነገርነው ድጋፍ አድርጉልኝ አልያም እወጣለሁ ማለትና ሁኔታውን አይቶ ካልተመቸው መልቀቅብቻ
ለምን መሰለህ በአንድ ወቅትኮ ኮንቴን ሊያመጡ አነጋገሩት ስምምነቱ ኦልሞስት አለቀና ወደ እንግሊዝ ተመለሱ ከዛ በራሳቸው ስብሰባ ተመካክረው አይ በቃ ይቅርብን አሉ ለምን መሰለህ ኮንቴማ ሲመጣ ሚጠይቀው ነገር ብዙነው ካልሰጠህውደሞ አይልመጠመጥም ሚዲያለይ ያሰጣዋል ወይም ጥሎህ ይሄዳል.. 👌 ግሌዘሮችም ሆነ አዳዲሶቹ ሰወች አካሄድ ካልተቀየረና በቂ ኢንቨስትመንት ካልተደረገ.... ከዚህም የከፋነገር ታያለህ ግን እመነኝ በሊጉ ደምቀክ ትቆያለህ ከዚ ቀደም ከነበሩት ተሽለክ።
https://t.me/Capybara_Store_VPN_bot?start=_tgr_bc1e8xQ5NDVk