🫴የተሰራ ቡድን ውስጥ መጫወት ባልተሰራ ቡድን ውስጥ ከመጫወት በብዙ መልኩ የተሻለና ጠቃሚነው ላሊጋው ቀለለው ከበደው ሚለውን ተወው በካራቦ ካፕ ጌሞችምኮ ሚጠበቀውን ያህል አልተጫወተም... ለዚህ ብዙ ትችት ላለበት ዩናይትድ መጫወት ከባድነው ጫና ነበረበት ዋናው ነገር አቅሙን ማሳየት በመጀመሩ ለሱ ደስይለኛል ምክንያቱም አቅም እንዳለው ባወራሁ ቁጥር ብዙዎች ይጨቃጨቁኝ ነበር
ሲስተም
https://t.me/Capybara_Store_VPN_bot?start=_tgr_bc1e8xQ5NDVk
ሲስተም
https://t.me/Capybara_Store_VPN_bot?start=_tgr_bc1e8xQ5NDVk