🎙️ ግን ባንተ
ይሄን መዝሙር ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ የሰሞኑ መነካቴ ግን ብሷል 🔥
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost
ይሄን መዝሙር ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ የሰሞኑ መነካቴ ግን ብሷል 🔥
ጋሻ ሆነ ግን ተወጋህ ጉንህን 😥
እረኛ የሆነከው ልክ እንደ በግ ተነዳህ 😔
ያለም ጌታ በምድር ጌታ ፊት ቆመሀል
ምንጭ የሆንከው አንተ የኔ የሱስ ተጠምተሀል😭
እንደ ፀሀይ የሚያበራ ፊት እያለህ
ግን እኔ እንዳበራ እንድደምቅ ተተፋብህ
ሰማይ ምድር ምጠቀልል ልክ እንደ ጨርቅ፤
ግን ኢየሱስ ለኔ ተጠቅልለህ መቃብር ሆንክ ፣
ይሁን ስትል ሚሆንልህ 💯፣
አንተ ላይ ይሁን አሉብህ 😔
ግን ዝም አልክ አልመለስክም ፣
አይተህ ነው እኔን ደስታህን
ለወጉ እጆች ሀይላቸው ነበርክ ፈጣሪግን ባንተ የኔ ኢየሱስ 😭
ለሰደቡ አፎች አንተ ነህ የእነርሱ ሰሪ
ፈቀድክላቸው አልከለከልካቸውም
የምትሞተው በጦር ለወጉ ለነርሱም
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost