ሸክላ ሠሪው
ሸክላ ሠሪ ሲሰራ አይታቹት ከሆነ ብዙ የሚያድበለብላቸው ጭቃዎች አሉት፤ ጥቂት የሸክላው ጭቃ ድብልብሎች ደግሞ እግሩ ስር ይወድቃሉ እነኚ የሸክላ ጭቃዎች ከስሩ ስለማይርቁ ዳግም ለመሰራት እድል ያገኛሉ፤ ድንገትም ፀሀይ አግኝቷቸው ሊደርቁም ካሉ በውሀ አርሷቸው ዳግም ጌጥ አድርጓቸው ከሸክላው እቃ ጋር ያገኛቸዋል፤ ከምድራዊው የሸክላ ሠሪ የሚበልጠው የኛ ህይወት ሰሪ ደግሞ ለኛ ለልጆቹ ከዚህ በላይ ያስባል፤ መድከም፣ መሰበር የሸክላው ባህሪ ነው ሰሪው ግን እንደወደደ አሳምሮ ያበጀዋው ፤ የተወደዳቹ የአባቴ ልጆች በዚህ ሰዓት በብዙ ድካም ውስጥ ሊትሆኑ ትችላላችሁ ነገር ግን ምንም ያህል ብደክሙም እዚው ዳግም ሰርቶ ሊያቆማቹ ከሚችለው ከኢየሱስ እግሮች ሥር በፍፁም አትራቁ፤ የጌታ እግሮች የብርቱዎች መሰብሰቢያዎች ሳይሆኑ የደካሞች መኖሪያዎች ናቸው።
@thedayofpentecost