"ፍርድ ቤቱ በጋዛው ጦርነት በግልጽ ለፍልስጤም ያደላ አካሄድ ተከትሏል" - ትራምፕ
"የትራምፕን እርምጃ የፍርድ ስራየን በገለልተኛ እና ያለአድልዎ እንዳልሰራ ጫና ይፈጥርብኛል" - ICC
ትራምፕ በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ላይ ማዕቀብ ጥለዋል። ተቋሙ አመራሮች፣ ሰራተኞችና ቤተሰቦች ወደ አሜሪካ እንዳያቀኑ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዜዳንቱ ማዕቀቡን የጣሉት ፍርድ ቤቱ የአሜሪካ፣ ''ወዳጅ ሀገር'' ሲሉ በጠሯት እስራዔል ላይ የሚያራምደው አቋም የተዛባ በመሆኑ ነው ብለዋል፡፡
"ፍርድ ቤቱ በጋዛው ጦርነት በግልጽ ለፍልስጤም ያደላ አካሄድ ተከትሏል" በማለት ወቅሰዋል፡፡
የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒም ኒታንያሁ በጋዛ የጦር ወንጀል ፈጽመዋል በማለት የእስር ትዕዛዝ አውጥቷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኒታንያሁ፣ ትራምፕ ፍርድ ቤቱ ላይ በጣሉት ማዕቀብ መደሰታቸውን ገልጸው ፕሬዝዳንቱን አመስግነዋል፡፡
ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) የትራምፕን እርምጃ የፍርድ ስራየን በገለልተኛ እና ያለአድልዎ እንዳልሰራ ጫና ይፈጥርብኛል ብሏል፡፡
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኦርሱላ ቫንደርሊን በበኩላቸው የትራምፕ ውሳኔ አለማቀፍ ፍትህ እንድጠፋ ያደርጋል ሲሉ ተችተዋል፡፡ #thedefensepost #ashraqalawusat #irishnews
@ThiqahEth