በዚህ ትውልድ ላይ የወሲብ እንቅስቃሴ ለብዙ ወጣቶች ስኬት እንዳይጎናፀፉ ትልቅ ማዘናጊያ ሆኗል። የበለፀገ ነገን ለመገንባትና የተሟላ ህይወት ለመኖር ዋናው መንገድ ላይ ከማተኮር ይልቅ ብዙዎች ከማይጠቅሟቸው ሴቶች ጋር ጊዜያቸውን ያቃጥላሉ።
ብዙ ወጣቶች ጉልበታቸውን የሚያፈሱት ሴቶች አብረዋቸው እንዲተኙ ለማሳመን ስልቶችን በመንደፍና ጉልባቸውን ኢንቨስት በማድርግ ውስጥ ነው። ከዚህ በኋላ ጥረቱ ዋጋ እንደሌለው ይገነዘባሉ። የማያቋርጥ ማሳደዳቸው ጊዜያቸውና ጉልበታቸውን የተሻለ ቦታ ላይ ሳይውል በከንቱ እንደተበላ ያያሉ።
እኔ ራሴ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ልወድቅ ነበር። ነገር ግን አደጋውን በጊዜው አስተዋልኩት። ለዓመታት ብቸኛ ነበርኩ እናም ምንም ተጽዕኖ አልፈጠረብኝም። ትኩረቴ ራሴን በማሻሻል እና አዳዲስ ሀብቴን የማሳድግበት መንገዶችን በመፈለግ ላይ እንደፀና ቀርቷል።
ለወጣት ወንዶች የምመክረው ቀላል ነው፤ ጊዜያዊ ትኩረት ከሚወስዱ ነገሮች ይልቅ በሚያስፈልግህ ነገር ላይ ቅድሚያ ስጥ። የወደፊትህን ህይወት ፋይናንሻል ለማሳደግ ጉልበትህን ቻናል አድርግ። ስኬት ሲመጣ ሴቶችን ማባረር አያስፈልግህም፤ እነሱ ወደ አንተ ይመጣሉ። ስኬት የራሱ የሆነ ማግኔቲክ አለው።
🎞️ From interview-50 cent