ሁለት የኩላሊት ጨዋታዎች
1. ውሻ መንገድ ላይ ሲሸና የኔ ድንበር ነው አትግቡ በሰፈሬ ክልሌ ነው እንደማለት ነው!
እና የሆነ ብሔርተኛ ሰውዬ ሸንቶ እንደሄደ የዛ ሰፈር ውሻ መቶ ካሸተተ ቡኋላ ምን አለ መሰላቹ
"ደሞ ከኔም ጋር ጀመራቹ"
2. አንዱ መንገድ ላይ እየሸና አንዷ ቺክ አይታው ምን አለች አሉ
" አቦ የዚ ኩላሊት ያበደ ነው ቶሎ ቶሎ ስለሚሸና ለንቅለ ተከላ ፀዴ ነው"
እና ኩላሊትም ተወዷል እየሸናቹ ለማለት ነው😊