«እምነትን መርጫለሁ! ምክንያቱም ያለሱ ምንም የለኝም. . . በህይወት እንድቀጥል የሚያደርገኝ ብቸኛው ነገር እሱ ነው»
Scofield [Prison Break]
ይሄ Movie ህይወት እና ለቤተሰብን የሚሰጥ ዋጋን እንዴት ማቀድና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ስሜትን መጠበቅ(መረጋጋት) እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳይ ወጣ ያለ ፊልም ነው።ብዙሀኑ ያየው ነው ያላያችሁት ትልቅ ነገር እያመለጣችሁ ነው. . .