1997 Iranian film Taste of Cherry, directed by Abbas Kiarostami.
Gener ፡drama, minimalist, and spiritual road movie
በሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ ያለ አንድ ጎልማሳ ራሱ ለማጥፋት እየተጓዘ በነበረበት ወቅት የሚገጥሙት ሶስት ወታደር ሴሚናር እና ታክሲ ሰራተኞች የሚቀስመውን እንዲሁም የሚተርክላቸው የህይወት ትምህርቶች ላይ ፊልሙ ነጥቡን ያደርጋል። የግለሰብ የሞራል ልዕልና እና የነፃነትን ዋጋ እግጅ አስፈላጊ እንደሆነ ለማስጨበጥ ይጥራል።