አ ሙዚቃም ከፍ የሚል ሙዚቃ
አለማየሁ ገላጋይ መለያየት ሞት ነው በሚለው መፅሐፋ አንድ ልቤን የሚገዛው ሀሳብ አለ ቃል በቃል ባይሆንም "ክፋትን : በአደባባይ ግለፅ ተቃወም እዛ ከተከለከልክ በ ሰፈርህ ላይ ተቃወም : እዛም ከተከለከልክ በቤትህ አምፅ : ቤትህም እንዳትቃወም ከተከለከልክ ቢያንስ ከ አልጋህ በመውረድ ተቃወ" ይላል።
ነገ አድዋ እንደመሆኑ በ አደባባይ ብትከለከል : ቢያንስ በልብህ ማክበርና ማሰብን ማንም አይቀማህም።
እንኳን ለ አደዋ ድል ዋዜማ በሰላም አደረሳቹ ለማለት 💚💛❤