ሳላየው እኔስ አስተውዬ ጥሬውን ከገለባ
ትንሽ እውቀቴ ዛሬ አጠፋኝ በቃ ይዞኝ ገደል ገባ
ኋላ ቀር እያልኩኝ ሳጣጥል ስነቀው የበፊቱን
ህይወቴን መሠረት ምሰሶዬን አጣሁት ድጋፉን 💚💛❤️
ትንሽ እውቀቴ ዛሬ አጠፋኝ በቃ ይዞኝ ገደል ገባ
ኋላ ቀር እያልኩኝ ሳጣጥል ስነቀው የበፊቱን
ህይወቴን መሠረት ምሰሶዬን አጣሁት ድጋፉን 💚💛❤️