ከ41 ባቡሮች አገልግሎት የሚሰጡት 16ቱ ብቻ ናቸው ተባለ።
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ካሉት 41 ባቡሮች እየሠሩ ያሉት 16ቱ ብቻ ናቸው የተባለ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ባቡሮች አገልግሎት የማይሰጡት በብልሽት ምክንያት ነው ተብሏል።
የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ብርሀን አበባው የባቡሮቹን ሶፍትዌር ለመጠቀም ፍቃድ አለመኖሩን ገልጸዋል።
ባቡሮቹ ብልሽት በሚያጋጥማቸው ጊዜም የጥገና ዕቃዎች ገበያ ላይ ባለመኖራሩ፥ ችግሩን ለመፍታት ከአንዱ ባቡር እየተነቀለ ወደ ሌላኛው ሲገጠም መቆየቱ ተናግረዋል። (EPA)
@tikvahethmagazine