ኢቦላን ለመቆጣጠር ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር መለቀቁን ተገለፀ
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኡጋንዳ ውስጥ የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር መለቀቁን ገልጸዋል።
በኡጋንዳ አዲስ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ አንድ ሰው የሞተበት እና ቢያንስ ስምንት ሰዎች በበሽታው የተያዙበት ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኡጋንዳ ኢቦላ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ከWHO የአደጋ ጊዜ ፈንድ ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ መደረጉን ገልፀዋል።
WHO በሆስፒታሎች፣ በሕክምና ማዕከላት፣በምርምር መስኮች ክትትል፣ ላቦራቶሪዎች፣ ሎጂስቲክስ፣ የኢንፌክሽን መከላከል እና ቁጥጥርን እየደገፉ መሆኑን ዶክተር ቴዎድሮስ X ማህበራዊ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል።
Credit: Reuters
@tikvahethmagazine