ኢትዮጵያ ከዓለም በሙስና በስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች?
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተለያዩ ሀገራት ያለውን የሙስና ደረጃ በመገምገም በሰጠው ነጥብ ኢትዮጵያ በ2024 37 ነጥብ በማግኘት ከዓለም 180 ሀገራት 99ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
በድርጅቱ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በ2022 በ38 ነጥብ 94ኛ እና በ2023 በ37 ነጥብ 98ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ ነበር።
ኢትዮጵያ በ2024 37 ነጥብ በማግኘት ከአለም ከ180 ሀገራት በሙስና 99ኛ ደረጃን መያዟን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል።
ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ኤርትራ በ13 ነጥብ፣ ሶማሊያ በ9 ነጥብ እንዲሁም ደቡብ ሱዳን በ8 ነጥብ ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሀገራት ናቸው።
በአለምአቀፍ ደረጃ ዴንማርክ 90 ነጥቦችን አስመዝግባለች በዚህም እንደ ባለፈው አመት አንደኛ ሆናለች እሷን ተከትሎ ፊንላንድ እና ሲንጋፖር ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል።
@tikvahethmagazine