ሊቨርፑል የሊጉን ዋንጫ ያሸንፍ ይሆን ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ውድድር በዘጠኝ ነጥቦች ልዩነት በመምራት ላይ ይገኛሉ።
ሊቨርፑል በፕርሚየር ሊጉ አስራ ሶስተኛ ሳምንት ላይ ሆኖ በብዙ የነጥብ ልዩነት ሊጉን የመራ ሁለተኛው ክለብ መሆን ችለዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ሻምፒዮን በሆነበት 1993/94 የውድድር አመት አስራ ሶስተኛ ሳምንት ላይ ሊጉን በ 1️⃣1️⃣ ነጥብ ልዩነት በመምራት ቀዳሚው ክለብ ነው።
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት ላይ ከስድስት በላይ በሆኑ ነጥቦች ሊጉን የመሩ ክለቦች ሁሉ የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት በቅተዋል።
ከ 13ኛ ሳምንት በኋላ ሊጉን በብዙ ነጥብ ልዩነት እነማን መሩ ?
- ማንችስተር ዩናይትድ 1993/94 :- በ 1️⃣1️⃣ ነጥብ መርቶ ሊጉንም አሸነፈ
- ሊቨርፑል 2024/25 ሊጉን በ 9️⃣ ነጥብ ልዩነት እየመራ ይገኛል
- ሊቨርፑል 2019/20 :- በ 8️⃣ ነጥብ መርቶ ሊጉንም አሸነፈ
- ማንችስተር ሲቲ 2017/18 :- በ 8 ነጥብ ልዩነት መርቶ ሊጉንም አሸነፈ
- ቼልሲ 2005/2006 :- በ 7️⃣ ነጥብ መርቶ ሊጉንም አሸነፈ
- ቼልሲ 2014/15 :- በ 6️⃣ ነጥብ መርቶ ሊጉንም አሸነፈ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe