#SerieA 🇮🇹
በጣልያን ሴርያ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከቬኔዝያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 ሲያሸንፉ ጁቬንቱስ አቻ ተለያይቷል።
የናፖሊን የማሸነፊያ ግብ ራስፓዶሪ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ጁቬንቱስ በበኩሉ ከፊዮሬንቲና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የጁቬንቱስን ግቦች ቱራም ኡሌን ሲያስቆጥር ለፊዮረንቲና ሞይስ ኪን እና ሪካርዶ ሶቲል ከመረብ አሳርፈዋል።
ተከታታይ ሶስተኛ ድሉን ያሳካው ናፖሊ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ከሊጉ መሪ አትላንታ እኩል 4️⃣1️⃣ በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
የቡድኖቹ ደረጃ ምን ይመስላል ?
2️⃣ ናፖሊ - 41 ነጥብ
5️⃣ ፊዮሬንቲና :- 32 ነጥብ
6️⃣ ጁቬንቱስ :- 32 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ቅዳሜ - ፊዮሬንቲና ከ ናፖሊ
ቅዳሜ - ቶሪኖ ከ ጁቬንቱስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe