“ ማድሪድን ማሰልጠን ክብር ነው “ አንቾሎቲ
የሎስ ብላንኮዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ሪያል ማድሪድን እያሰለጠኑ ሻምፒየንስ ሊግ ማሸነፍ ቀላል መሆኑን ገልጸዋል።
“ ሪያል ማድሪድን ማሰልጠን ለእኔ ትልቅ ክብር ነው “ የሚሉት አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ደስታ የሚሰጠኝ ነገር ነው ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሻምፒየንስ ሊግን ማሸነፍ ከየትኛውም ቦታ የበለጠ ቀላል ነው “ ሲሉ አንቾሎቲ አክለው ተናግረዋል።
ስለ ሪያል ማድሪድ ቆይታቸው አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ “ የሁለት አመት ውል አለኝ ነገርግን ውሌ ሊቋረጥም ሊራዘምም ይችላል “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe