ዩናይትድ አንቶኒን ለመሸጥ ዝግጁ ነው !
ማንችስተር ዩናይትድ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ብራዚላዊውን ተጨዋች አንቶኒ ለመሸጥ ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ጥሩ እድሎች ካልገጠሙት በዝውውር ገበያው ንቁ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብሎ እንደማይጠበቅ ተነግሯል።
የተወሰኑ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች በጥር ክለቡን ሊለቁ እንደሚችሉ የዝውውር ጉዳዮችን የሚከታተለው ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ተናግሯል።
ዩናይትድ በ 2025 ከፋይናንሻል ፌርፕሌይ ጋር በተያያዘ የተጨዋቾች ሽያጭ ላይ እንደሚያተኩር እና አይነኬ የሚባሉ ተጨዋቾች መለየታቸው ተጠቁሟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe