ዊሊያን ከኦሎምፒያኮስ ጋር ተለያየ !
ብራዚላዊው የቀድሞ የቼልሲ እና አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ዊሊያን ከግሪኩ ክለብ ኦሎምፒያኮስ ጋር መለያየቱ ተገልጿል።
የ 36ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ዊሊያን ከአራት ወራት በፊት ኦሎምፒያኮስን በነፃ ዝውውር በአንድ አመት ኮንትራት ተቀላቅሎ ነበር።
ዊሊያን በኦሎምፒያኮስ ቆይታው አስራ አንድ ጨዋታዎችን ሲያደርግ አንድ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe