“ በጣም ብዙ መሻሻል አለብን “ አሞሪም
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው ሶስት ነጥብ ቢያሳካም ያደረገው እንቅስቃሴ እንዳላስደሰታቸው ገልጸዋል።
“ ከሜዳችን ውጪ ማሸነፋችን ጥሩ ነገር ነው ነገርግን ያደረግነው እንቅስቃሴ ጥሩ አይደለም ብዙ የግብ እድልም አልፈጠርንም “ ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ በራሳችን አጨዋወት ለመጫወት ሞክረናል ነገርግን ብዙ መሻሻል አለብን ድሉ በጣም አስፈላጊ ነበር “ብለዋል።
40ዓመታቸውን ስለ መያዛቸው ያነሱት አሰልጣኙ “ በማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ወራት ካሳለፍኩ በኋላ አሁን ላይ 50ዓመት እንደሆንኩ እየተሰማኝ ነው “ብለዋል።
“ ለማንችስተር ዩናይትድ መስራት ክብር ነው ማሸነፍ እንፈልጋለን ዛሬ አድርገነዋል ነገርግን ብዙ የሚስተካከሉ ነገሮች ይቀራሉ እየሰራንባቸው ነው።“ አሞሪም
@Tikvahethsport @kidusyoftahe