“ የዋህ አይደለሁም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነን “ አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድኑን ከመረከቤ በፊት ስለሚመጣው ጫና አውቅ ነበር በማለት ተናግረዋል።
“ እኔ የዋህ ሰው አይደለሁም “ የሚሉት አሞሪም “ ብዙ ጊዜ ተናግሬያለሁ እግርኳስ በውጤት ላይ የተመሰረተ ስፖርት ነው “ ሲሉ “ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነን “ ብለዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ የሚገጥመን አስቸጋሪ ሁኔታ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ይቀጥላል “ በማለት ተናግረዋል።
“ ጫናው የሚጠበቅ እና አስደሳች ነው ፤ ቡድኑን ለመረከብ ስስማማ ይህ እንደሚገጥመኝ አውቅ ነበር።“ ሩበን አሞሪም
ስለ ራሽፎርድ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ እሱ አሁን የአስቶን ቪላ ተጨዋች ነው ይህንን ጥያቄ እነሱን መጠየቅ ትችላላችሁ " ሲሉ ለጋዜጠኞች መልሰዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe