የማድሪድ ደርቢን ማን ይመራዋል ?
የላሊጋው መሪ ሪያል ማድሪድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ቅዳሜ ምሽት 5:00 ሳንቲያጎ በርናቦ ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ሴሳ ሶቶ ግራዶ በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት ይፋ ተደርጓል።
የመሐል ዳኛው በቅርቡ ሪያል ማድሪድ ከቫሌንሼያ በረበረው ጨዋታ ለቪንሰስ ጁኒየር ቀይ ካርድ መዘው ነበር።
ዳኛው ከዚህ በፊት በሁለት አጋጣሚዎች የማድሪድ ደርቢን የመሩ ሲሆን ሁለቱ ክለቦች አንድ አንድ ጊዜ ተሸናንፈዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe