“ የተለየ ድጋፍ ያስፈልገናል “ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የክለቡ ደጋፊዎች በምሽቱ የካራባኦ ካፕ ጨዋታ ደማቅ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
" ዛሬ የደጋፊዎች ድጋፍ ያስፈልገናል " ያሉት አርኔ ስሎት እንደዚህ አይነት ወሳኝ ጨዋታዎች ሲኖሩ ድጋፉ ልዩ እንደሆነ ተነግሮኛል ዛሬ እንጠብቃለን ብለዋል።
ቨርጅል ቫን ዳይክ በበኩሉ ለፍፃሜ ለመድረስ መጓጓታቸውን ገልፆ " በአንፊልድ የማይረሳ ምሽት ማድረግ እንፈልጋለን " ብሏል።
ሊቨርፑል የመጀመሪያውን የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቶተንሀም 1ለ0 መሸነፉ ይታወሳል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe