መድፈኞቹ የገንዘብ ቅጣት ተጣለባቸው !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በዎልቭስ ጨዋታ ተጨዋቾቹን መቆጣጠር አልቻለም በሚል 65,000 ፓውንድ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለበት ተገልጿል።
መድፈኞቹ በጨዋታው የሌዊስ ስኬሊን ቀይ ካርድ ተከትሎ በርካታ ተጨዋቾች ማይክል ኦሊቨርን ከበው ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ እነደነበር ይታወሳል።
የ 18ዓመቱ የመስመር ተጨዋች ስኬሊ በጨዋታው በማይክል ኦሊቨር ቀጥታ ቀይ ካርድ ከተመዘዘበት በኋላ በተደረገ ማጣራት ቅጣቱ እንደሰረዘለት ይታወቃል።
አሁን ላይ አርሰናል ተጨዋቾቹ ዳኛው ላይ ባሳዩት ባህሪ ምክንያት የተጣለበት ቅጣት ከሊጉ ክለቦች መደበኛ ቅጣት ገደብ በሶስት እጥፍ እንደሚበልጥ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe