“ ማለፍ ይገባን ነበር “ ዲያጎ ሲሞኒ
የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ በምሽቱ ጨዋታ ቡድናቸው ከሪያል ማድሪድ የተሻለ መንቀሳቀሱን ገልጸዋል።
“ ጨዋታውን ተቆጣጥረው ነበር ነገርግን ምንም የግብ እድል አልፈጠሩም ፤ እኛ ጥሩ ተጫውተናል ብዬ አስባለሁ ማለፍ ይገባን ነበር " ሲሉ ዲያጎ ሲሞኒ ተናግረዋል።
“ በሻምፒየንስ ሊግ ሁሉንም ጨዋታዎች በሚባል ደረጃ ሪያል ማድሪድ አሸንፎናል ነገርግን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አሳልፈናቸዋል በቡድኑ ኮርቻለሁ።" ዲያጎ ሲሞነመ
@tikvahethsport @kidusyoftahe