“ ምባፔ እዚህ ቢሆን ተመኘሁ “ ኤንሪኬ
የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የቀድሞ ተጨዋቻቸው ኪሊያን ምባፔ እዚህ በኖረ ብለው መመኘታቸውን ገልጸዋል።
“ ኪሊያን ምባፔ እዚህ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ እሱ ምርጥ ተጨዋች ነው “ ሲሉ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ተናግረዋል።
አክለውም እሱን በቡድናችን ብናቆየው እንወድ ነበር ነገርግን የእሱ ውሳኔ የተለየ ነበር ተቀብለነዋል ብለዋል።
ኪሊያን ምባፔ በበኩሉ በኢንስታግራም የማህበራዊ ትስስር ገፁ ፒኤስጂን “ እንኳን ደስ አላችሁ “ በማለት መልዕክት አስተላልፏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe