Meta AI Decodes Thoughts into Text
ሜታ ከ Basque Center on Cognition, Brain and Language ጋር በመሆን የሰውን ልጅ አዕምሮ በማንበብ ወደ ቴክስት መቀየር የሚችል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል አስተዋዎቀ።
ጥናቱ እንደሚያመለክተው ሰውች ጭንቅላታቸው ላይ በተገጠመው brain scanning ai አማካኝነት brain sgnal አንብቦ ወደ ፊደል የሚቀይረው አና በእጃቸው የሚፅፉት ፊደል 80% ተመሳሳይ መሆኑን አረጋግጠዋል።
ሙሉውን ማንበብ ከፈለጋቹ source link
አስባችሁታል ግን ወደፊት ጭራሽ መዋሸት ሚባል እንደማይቻል 😳 አንድ ሳያስቀር በውስጣችን ምን እያሰብን እንደሆነ አውጥቶ ዝርግፍ ሲያደርግብን
በተለይ criminal Case ካለብን ተገደንም ቢሆን scan መደረጋችን አይቀርም 😊