😃 አንድ ጥናት ራሰ በራነትን ለማስወገድ የሚረዳ ጠቅሚ ፕሮቲን አስተዋወቀ
በቅርብ የተደረገ ጥናት MCL-1 የተባለ ፕሮቲን ለፀጉር እድገት በጣም ጠቃሚ እንደሆነ አረጋግጧል። ኤም.ሲ.ኤል.1 የፀጉሮ ሕዋስ (follicle stem cells) እንዲኖሩ ይረዳል። እነዚህ ሴሎች አዲስ ፀጉር ለማደግ ያስፈልጋሉ።
በአይጦች ላይ ባደረጉት ሙከራ ሳይንቲስቶች MCL-1 ን ከእነዚህ ህዋሶች ሲያስወጡ ሴሎቹ ሞተዋል አይጦቹም ፀጉራቸውን አጥተዋል ምክንያቱም አዲስ ፀጉር ማደግ አልቻለም።
ይህ ግኝት ሰውነት MCL-1ን የበለጠ እንዲያመርት በመርዳት ለወደፊቱ አንዳንድ የፀጉር መርገፍ ዓይነቶችን ለማከም መንገድ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማል። ይሁን እንጂ ይህ የሰዎች ሕክምና መሰጠት ከመጀመሩ በፊት ተጨማሪ ምርምር ያስፈልጋል.ተብሏል።
Read More