💫………
. .. ሰማዩ ወግጎ አይን ለብርሃን ቅርብ ነው ሁሉም ጠርቶ ይታየዋል. . . በዚህ ሰዓት ከአካል ሁሉ አዋቂ እሱ ይመስለዋል ፣ ጥያቄ ሳያሻ እደፈለገ ሲያሽከረክር ጎህ ይቀዳል. . .(የፍቅሩ ጠዋት)
. . ምድር የሰማይ ሞላሰስ ተደፍቶባት ስታሴር
ዓይን ማስተዋልን መዋስ ይፈልጋል ከመጣበት ለመመለስ ወይም ወደሚሄድበት ለመቀጠል ሚመክረው ሚጠቁመው የናቀውን ወዳጃ ይለማመጣል. . . . (. በፍቅሩ ምሽት. ልቤ ሸሸ)
በስቃይ መሃል ነው ትክክለኝነት ሚወለደው አልኩ . . .እንኳን ሄደ
ያልኩት ዐ.ነገር ውሸቴን ይሁን እውነቴን እስካሁን አላወኩም !
@tiztawe/tizta