እልፍ ስል ካሉት ውስጥ እጄን አጥብቃ ያዘችኝና ………
"እወጣ ይሁን ?……እድን ይሁን?…"
አንድ አንዴ የአምላክን ሃይል መዋስ ያምረኛል
እንደገና ደሞ ይኽንም አስባለው
ሳንከፍል ስለሰጠን ነገር ፣ መክፈል ጀምረንም ስንሰጋ ሳይ ……… አመፀኝነታችን ያሳፍረኛል ………
tizta/@tiztawe
"እወጣ ይሁን ?……እድን ይሁን?…"
አንድ አንዴ የአምላክን ሃይል መዋስ ያምረኛል
እንደገና ደሞ ይኽንም አስባለው
ሳንከፍል ስለሰጠን ነገር ፣ መክፈል ጀምረንም ስንሰጋ ሳይ ……… አመፀኝነታችን ያሳፍረኛል ………
tizta/@tiztawe