ውድ ደንበኞቻችን!
ራሳችሁን ከአታላዮች ጠብቁ!
አታላዮች ከባንክ እንደተደወለ በማስመሰል “ገንዘብ ይላኩ፤ የዲጂታል መታወቂያ መረጃ እናስተካክልላችሁ፣ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎታችሁን እናስተካክልላችሁ፤ የምስጢር ቁጥርዎን ይንገሩን፣ ወ.ዘ.ተ” የሚሉ እና ሌሎች የረቀቁ የማታለያ ስልቶችን በመጠቀም ገንዘብ እንደሚያታልሉ ይሰማል፡፡
በመሆኑም “ከባንክ ነው የደወልንልዎት” በሚል የሚደርሳችሁን መልዕክት በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ወይም ወደ ነፃ የጥሪ ማዕከላችን 8220 በመደወል ትክክለኛነቱን ሳታረጋግጡ ምንም ዓይነት መረጃ እንዳትሰጡ በአክብሮት እናስገነዝባለን፡፡
ማስታዎሻ፡- ባንካችን የሒሳብ እንቅስቃሴን በተመለከተ በስልክ መረጃ አይጠይቅም፡፡
#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!