ወደ 7979 ይላኩ፤ ደግ ሥራ ይሥሩ!
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ 8,000 (ስምንት ሺህ) በላይ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን ወገኖች ከጎዳና በማንሳት ድጋፍ እና እንክብካቤ እያደረገ ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ 15 ወለሎች ያሉት የአረጋውያን መኖሪያ እና ዘመናዊ ሆስፒታል ሠርቶ ለማጠናቀቅ እንዲሁም ቁሳቁስ ለማሟላት ብር 5,000,000,000 (አምስት ቢሊዮን ብር) በማስፈለጉ ከየካቲት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ታላቅ ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በ Seifu on EBS የቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል፡፡
እርስዎም የቴሌ ብር እና የሁሉም ባንኮች የሒሳብ ቁጥር ወደሆነው 7979 በመላክ ደግ ሥራ እንድትሠሩ ጥሪ ቀርቦላችኋል፡፡
‹‹ለችግረኛ እና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው!››
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር!
#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!