የፀደይ ባንክ መሠረታዊ የሠራተኞች ማኅበር የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቅርንጫፎችን አበረታታ፡፡
የፀደይ ባንክ መሠረታዊ የሠራተኞች ማኅበር የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ስጦታ አበርክቷል፡፡
ፀደይ ባንክ ያለፉትን ስድስት ወራት አፈጻጸም ከገመገመ በኋላ በዋና ዋና መመዘኛዎች የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና መስጠቱ ይታዎሳል፡፡
ይህንን ተከትሎም ሠራተኞቹ ይበልጥ ተበረታትተው ባንኩን ውጤታማ እንዲያደርጉ ለማነሳሳት ለቅርንጫፎቹ የእውቅና ምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ስጦታ ማበርከቱን ማኅበሩ አስታውቋል፡፡
ማኅበሩ ‹‹ሁሉም ሠራተኛ በተሻለ የሥራ መንፈስ የባንካችንን እቅድ እውን እናድርግ›› ሲልም መልእክት አስተላልፏል፡፡
#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!