የጥንቃቄ መልዕክት!
ውድ ደንበኞቻችን፣
ለማጭበርበር ድብቅ አላማ ያላቸው መተግበሪያዎችን (Applications) በስልክዎ ላይ ከጫኑ ለግል መረጃ ምዝባራ እንዲሁም ለማንነት እና ለገንዘብ ስርቆት ሊጋለጡ ይችላሉ።
በመሆኑም ለመጭበርበር የሚያጋልጡ በማኅበራዊ ሚዲያ (social media)፣ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት (SMS) እና በኤሌክትሮኒክ መልዕክት (E-mail) የሚደርስዎትን ማስፈንጠሪያዎች (Links) እና ሊወርዱ የሚችሉ ፋይሎች (Downloadable Files) ከመጫንዎ በፊት በጥንቃቄ ይመርምሩ።
በሞባይል ስልክዎ ላይ የተጫኑም ይሁን የሚጭኗቸውን ማንኛውም መተግበሪያዎች በጥንቃቄ ይመርምሩ፣ ተገቢውን እርምጃ ይውሰዱ፡፡
ለማንኛውም አይነት አጠራጣሪ ጉዳይ፣ ማብራሪያ እና ጥቆማ ወደ ባንካችን ነጻ የስልክ መስመር 921 ይደውሉ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
የፀሐይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይቀላቀሉ 👇
Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | TikTok | YouTube | Website