ሒጃብ የሚከለክል አዋጅ፣ ደንብ ወይም መመሪያ የለም።
➩➩➩➩➩
🎙 አቶ ብርሃኑ እንዲህ አሉ፦ «በትምህርት ፖሊሲው ሒጃብ መልበስ የተከለከለ ነገር የለውም።»
✅ ታዲያ በአክሱም ያሉት የትምህርት ቤት አስተዳደሮች በየትኛው ፖሊሲ እየተመሩ ነው? ተናበቡንጂ ጋሼ!
🎙 «በኒቃብና በጅልባብ መካከል ያለው ልዩነት...»
✅ ተው በማይመለከትዎ አይግቡ በልኩ ሆኑ ኒቃብም እንደማንኛውም መብታችን የሚከበርልን የእምነታችን አካል ነው። security የሚሉትን ጉዳይ ሌላ መፍትሔ ፈልጉለት! ለመሆኑ ኒቃሲስቷ የምታመጣው አደጋ ካለ በሌሎቹ ምን ዋስትና አለ? ወይስ የሴኩሪቲው ጉዳይ ያለው በፊቷ ነው?
🎙 «በሒጃብ ደረጃ የተከለከለ የለም። ማንም ይሄንን የሚከለክለው አዋጅ የለም፤ ደንብ የለም፤ ይህንን የሚከለክል መመሪያ በትምህርት ሚኒስተር በኩል የወጣ የለም።»
✅ እውነታው ይህ ከሆነ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ ቀጥሎም አሁን በአክሱም እየተሰራ ያለው ምንን ተመርኩዞ ነው? ስንት አስተዳዳሪዎች ናችሁ? ሲከሰትስ በፍጥነት መልስ አትሰጡም?
🏝 ተናባችሁ የምትሰሩ ከሆነ ሞክሩ ካልሆነ ሙስሊሞችን እየነካካችሁ መውደቂያችሁን አታመቻቹ! የተደበላለቀ አካሄድ ይዞ ዜጎችን መረበሽ አላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመሆኑ ራሳችሁን መርምሩ!!!
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy