Репост из: Bahiru Teka
👉 ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ የካቲት 2/2017 በጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ ኧወረ ስባቴ ቀበሌ ሐጅ ኢማም ሻሚል መስጂድ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
በእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –
– ሸይኽ ሙባረክ አል ወልቂጢይ
– ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ ( አቡ ሐመዊያ )
– ወንድማችሁ ባሕሩ ተካ ( አቡ ዑበይዳ )
እና ሌሎችም ይኖራሉ ።
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።
https://t.me/bahruteka