የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ‼️
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም መሠረት ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
በዚሁ መሰረት እስከ አንድ ወር የሚቆየው የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያ:-
1. ቤንዚን -------------- 101.47 ብር በሊትር
2. ነጭ ናፍጣ ---------- 98.98 ብር በሊትር
3. ኬሮሲን ------------- 98.98 ብር በሊትር
4. የአውሮፕላን ነዳጅ ------ 109.56 ብር በሊትር
5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ ------- 108.30 ብር በሊትር
6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ -------- 105.97 ብር በሊትር መሆኑ ተገልጿል።
https://t.me/voa_amharic1