የጤና ሚኒስትር በሲዲሲ እና ዩኤስኤአይዲ የበጀት ድጋፍ የተቀጠሩ ሠራተኞችን ዉል ማቋረጡን አስታወቀ!
ከ 5 ቀን በፊት ለሁሉም መንግስታዊ የጤና ቢሮ በተፃፈው ደብዳቤ እንደተገለፀዉ በጤና ሚኒስቴር ድጋፍ ከዩኤስኤአይዲ እና ሲዲሲ ጋር በተደረገው ውል በኮንትራት የተቀጠሩ ሠራተኞች ዉል መቋረጡን እና ይህን ዉሳኔ እንዲያስፈፅሙ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
ሚኒስትሩ ለዚህ እርምጃ የደረሰዉ ከአሜሪካ መንግሥት በ "ሲዲሲ" ወይም "ዩኤስኤአይዲ" አማካይነት በተገኘ የበጀት ድጋፍየ ሚከናወን ማንኛውም ስራም ሆነ ክፍያ ከየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እንዲቋረጥ ማሳሰቢያ ስለደረሰዉ እንደሆነ ጠቁሟል።
https://t.me/voa_amharic1